ተግባሮች

በገበያ የረከሰ

የፈለጉትን የጊዜ ርዝመትና በተደጋጋሚ በታወቀ ርካሽ ዋጋ ይናገሩ።

ኢንተርነት የለዎትም? ምንም ችግር የለም!

የሚደውሉለት ሰውም ስማርትፎን ወይም ኢንተርነት ሊኖረው ኣስፈላጊ አይደለም። ወደ ሁሉም የስልክ ቁጥሮች፡ ወደ ሞባይልና ወደቤት ስልክ መደወል ይችላሉ።

ግሩም የድምፅ ብቃት

ሲደውሉ ‘ኧረ ጥሩ አይሰማም’ ማለት ይቀርልዎታል። የድምፅ ብቃቱ ድንቅ ነው።

በሁሉም የስልክ አገልግሎት ሰጪዎች (ኦፐረይተሮች) ይሠራል።

አፑን ተጠቅመው ነው የሚደውሉት። በርስዎ የአገልግሎት ሰጪ ኦፐረይተር እንዳሉት መቀጠል ይችላሉ።

ነጻ መደወያ ደቂቃ ያግኙ

አፑንከሌላሰውሼርበማድረግ፡የሚያውቁትሰውአፑንሲያወርድነጻመደወያደቂቃያግኙ።